ተልዕኮ
ቴክኖሎጅን በመጠቀም፣ በአገራችን ያለውን እምቅ የውሃ ሃብት ለመስኖ እና ለመጠጥ ውሃ አገልግሎት በማዋል ለዜጎች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና በአገር ግንባታ ሂደት የበኩሉን አስተዋጽዖ ማበርከት።
ርዕይ
እ.ኤ.አ. በ2035 በሃገር አቀፍ ደረጃ በውሃ ስራዎቸ ዘርፍ ተመራጭ ኩባንያ ሆኖ ማየት፤
ዓላማ
ዓላማ፤ ኩባንያው የተቋቋበት ዋና ዓላማ በውሃ ግንባታ ዘርፍ በተቋራጭነት በመሳተፍ የክልሉን የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት እና የመስኖ አውታር ዝርጋታ ፕሮጀክቶችን በመገንባት የህብረተሰቡን የኑሮ ሁኔታ ማሻሻል ነው፡፡
እሴቶች
የደንበኛ እርካታ
ተጠያቂነት
የቡድን ስራ
ጥራት
የስራ ላይ ደህንነት
ዘላቂነት
ለጊዜ ዋጋ መስጠት
እሴቶች
- ግልጸኝነት
- ተጠያቂነት
- ጥራት
- ውጤታማነት
- የተገልጋይ እርካታ
Mission
By using technology, we will utilize the potential water resources in our country for irrigation and drinking water services; thereby contribute to the overall benefit of citizens and the nation-building process.
Vision
By 2035 to be a preferred company in water work sectors.
Objective
The Company has an objective to involve as a contractor in construction of water resource development activities to improve the livelihood of the people mostly in Amhara region.
Core values
Customer Satisfaction
Accountability
Teamwork
Quality
Occupational Safety
Sustainability
Time value
