Back

 

  • የግንባታ ፕሮጀክት/ቁፋሮ ስራ ውል ከተወሰደ በኋላ ፈጥኖ በመሰማራት፤
  • ስራን በተቀመጠው ጊዜ አጠናቆ ለአገልግሎት በማብቃት፤
  • ለማህበረሰቡ ዘላቂ አገልግሎት እንዲሰጡ በማሰብ ስራዎችን በጥራት በማከናወን
  • ለአቅራቢና አከራዮች ዘንድ በምንሰጠው አገልግሎት ተመራጭ በመሆን፤
  • የአሰሪና የማህበረሰብን ችግርና ፍላጎት በአግባቡ በመረዳት፤
  • ከግል ተቋራጮች በተሻለ ሃላፊነት በመውሰድ ያልለቁ ፕሮጀክቶችን ጭምር በመውሰድ ለአገልግሎት በማብቃት፤
  • በውሃ ተቋማት ብልሸት ጥገና ጥያቄ ፈጣን ምላሽ በመስጠት፤
  • የአሰሪን የበጀት/የገንዘብ ምንጭ አቅምና ነባራዊ ሁኔታ በማየት አዋጭና ተመጣጣኝ የስራ ክፍያ በመጠየቅ
  • On-time mobilization after contract signed.
  • Perform projects as per the schedule.
  • No compromised on quality.
  • Being preferable by external customers.
  • Understanding clients and community concerns.
  • Completing damaged and deteriorated projects.
  • Fast response for water infrastructure maintenance.
  • By Quoting reasonable cost as possible