Our Services መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በክልላች ብሎም በሃገራችን የንጽህ መጠጥ ውሃ ስራዎችን በመስራት ላይ የሚገኝ ቀዳሚ ተቋም ነው። መስኖ ግምባታ ፕሮጀክት የመስኖ አውታር ዝርጋታ የልማት ፍላጎቶች ለማሟላት የግሉ ዘርፍ በማይገባባቸው አካባቢዎች ጭምር ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ስራዎችን እየሰራ የሚገኝ ቀዳሚ ተቋም ነው። ጥልቅ እና መለስተኛ ዉሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ፕሮጀክት የክልላችን ብሎም የሃገራችን የገጸ ምድርና ከርሰ ምድር ውሃን ጥቅም ላይ ለማዋል በውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ፤ በተቋራጭነት በመሰማራት ወጭ ቆጣቢ የሆነ ቴክኖሎጅን በመጠቀም እየሰራ የሚገኝ ተቋም ነው። የሶላር ፓምፕና ፓኔል ተከላ ስራዎች የሶላር እና ፓምፕ ስራዎች በመስራት በተቋራጭነት በመሰማራት ወጭ ቆጣቢ የሆነ ቴክኖሎጅን በመጠቀም ለዜጎች የልማት ተጠቃሚነት የበኩሉን ሚና መወጣት ላይ የሚገኝ ቀዳሚ ተቋም ነው።