
- የግንባታ ፕሮጀክት/ቁፋሮ ስራ ውል ከተወሰደ በኋላ ፈጥኖ በመሰማራት፤
- ስራን በተቀመጠው ጊዜ አጠናቆ ለአገልግሎት በማብቃት፤
- ለማህበረሰቡ ዘላቂ አገልግሎት እንዲሰጡ በማሰብ ስራዎችን በጥራት በማከናወን
- ለአቅራቢና አከራዮች ዘንድ በምንሰጠው አገልግሎት ተመራጭ በመሆን፤
- የአሰሪና የማህበረሰብን ችግርና ፍላጎት በአግባቡ በመረዳት፤
- ከግል ተቋራጮች በተሻለ ሃላፊነት በመውሰድ ያልለቁ ፕሮጀክቶችን ጭምር በመውሰድ ለአገልግሎት በማብቃት፤
- በውሃ ተቋማት ብልሸት ጥገና ጥያቄ ፈጣን ምላሽ በመስጠት፤
- የአሰሪን የበጀት/የገንዘብ ምንጭ አቅምና ነባራዊ ሁኔታ በማየት አዋጭና ተመጣጣኝ የስራ ክፍያ በመጠየቅ
- On-time mobilization after contract signed.
- Perform projects as per the schedule.
- No compromised on quality.
- Being preferable by external customers.
- Understanding clients and community concerns.
- Completing damaged and deteriorated projects.
- Fast response for water infrastructure maintenance.
- By Quoting reasonable cost as possible

