ተልዕኮ
የክልላችን ብሎም የሃገራችን የገጸ ምድርና ከርሰ ምድር ውሃን ጥቅም ላይ ለማዋል በውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ፤ በንጹህ መጠጥ ውኃና መስኖ አውታር ግንባታ ስራዎች በተቋራጭነት በመሰማራት ወጭ ቆጣቢ የሆነ ቴክኖሎጅን በመጠቀም ለባለአክሲዮኖች አስተማማኝ የገቢ ምንጭ መሆንና ለዜጎች የልማት ተጠቃሚነት የበኩሉን ሚና መወጣት፡፡
ርዕይ
በ2030 (እ.ኤ.አ.) በሃገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና ተመራጭ የውሃ ተቋራጭ ተቋም ሆኖ ማየት፤
ዓላማ
ዓላማ፤ ኩባንያው የተቋቋበት ዋና ዓላማ በውሃ ግንባታ ዘርፍ በተቋራጭነት በመሳተፍ የክልሉን የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት እና የመስኖ አውታር ዝርጋታ ፕሮጀክቶችን በመገንባት የህብረተሰቡን የኑሮ ሁኔታ ማሻሻል ነው፡፡
እሴቶች
ግልጸኝነት
ተጠያቂነት
ጥራት
ውጤታማነት
የተገልጋይ እርካታ
እሴቶች
- ግልጸኝነት
- ተጠያቂነት
- ጥራት
- ውጤታማነት
- የተገልጋይ እርካታ
Mission
To conduct the construction of water supply, drilling and irrigation projects and drilling of shallow and deep wells with optimum quality of standards by using appropriate technologies at reasonable cost to ensure clients’ satisfaction.
Vision
In 2030 G.C to be one of competent and preferable water contractor in Ethiopia.
Objective
The Company has an objective to involve as a contractor in construction of water resource development activities to improve the livelihood of the people mostly in Amhara region.
Core values
Transparency
Accountability
Result- Oriented
Efficient use of time
Committed to Quality
Focus on Client satisfaction
