Back

 utilize the surface and groundwater resources of our region and our country by engaging in water well drilling, clean drinking water and irrigation network construction as a contractor, using cost-effective technology, becoming a reliable source of income for shareholders and playing its role in the development of citizens.

In order to meet the development needs of clean drinking water supply and irrigation network construction in the region, it is fulfilling its mission as a development force in the region by completing its projects with quality and on time, through direct, price negotiation, and bidding, to be accessible to the community, even in areas where the private sector cannot enter.

Welcome to Tisisat

የኩባንያው ባለአክሲዮኖች ጋፋት ኢንዶውመንት 99.9% እና በአመልድ ኢትዮጲያ 0.1% የባለአክሲዎን ድርሻ አስፈላጊውን ህጋዊ ሰውነት በማግኘት ወደ ስራ ገብቷል፡፡ኩባንያው ሲመሰረት ከክልሉ መንግስት በኢንዶውመንት ለህዝብ አገልግሎት እንዲውሉ 2(ሁለት ) መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ ማሽኖችን በመያዝ ወደ ስራ ገባ፡፡
ከዓመታት የስራ እንቅስቃሴ በኋላ ደግሞ የመጠጥ ውሃና የመስኖ አውታር ዝርጋታ ስራዎችን ለመስራት የውሃ ተቋራጭነት ፈቃድ በማውጣት ወደ ስራው በመግባት የደረጃ-1 የውሃ ተቋራጭ በመሆን እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡
ኩባንያው እ.አ.አ በ2030 በአገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና ተመራጭ የውሃ ተቋራጭ ሆኖ መገኘት የሚል ርእይ አስቀምጦ እየሰራ ይገኛል፡፡በክልሉ ውስጥ ያለውን የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትና የመስኖ አውታር ዝርጋታ የልማት ፍላጎቶች ለማሟላት የግሉ ዘርፍ በማይገባባቸው አካባቢዎች ጭምር ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለመሆን ስራዎችን በቀጥታ፤ በዋጋ ድርድር፤ በጨረታ በማግኘት የያዛቸውን ፕሮጀክቶች በጥራትና በወቅቱ በማጠናቀቅ በክልሉ እንደ አንድ የልማት አቅም በመሆን ተልእኮውን እየተወጣ ይገኛል፡፡

First Class Water Work & Construction Company

የኩባንያው ዋና ዋና የስራ ዘርፎች

• በንጹህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ፕሮጀክቶች፣
• በመስኖ አውታር ግንባታ ፕሮጀክቶች ፣
• በፅሀይ ሀይል የሚሰሩ ሶላር ፓምፖችን መትከል፣
• በጥልቅ ውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራዎች፣
• በመለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራዎች
• በውኃ መጠን ፍተሻ (pump test) ስራዎች
• በአናት ግንባታና የእጅ ፓምፕ ተከላ ስራዎች፤
• በጠብታ እና የእርጭት መስኖ ግንባታ (Drip & Sprinkler irrigation) ስራዎች• በነባር ውኃ ጉድጓዶች ጠረጋ /Rehablitation/ ስራዎችን ላይ ተሰማርቶ ይገኛል፡፡

Number of completed Projects

116
Potable Water supply projects
36
Irrigation projects
1282
shallow well drilling
76
deep well drilling
7
Office renovation/repair and decoration work

Sister Companies

Tana Flora
The company is now producing flowers on 36 hectares of land and avocado fruit on 34.5 hectares of land. The company has a mission of engaging in untouched investment fields in the region, mainly in flowers, vegetables and fruits, protecting...
Mekdella Construction
ኩባንያው የተሰማራባቸው ዋና ዋና ተግባራት  በድልድይ ግንባታ ስራዎች  በህንፃ ግንባታ ስራዎች በመንገድ ግንባታ ስራዎች በማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ሲሆን ባለፉት አመታት በርካታ ፕሮጀክቶችን ከኮንትራት ጊዜያቸው በፊት በማጠናቀቁ በደንበኞች ዘንድ ከፍተኛ ምስጋናን ማግኘት ችሏል፡፡
Lalibela Design
የውሃ ሥራዎች የጥናት ፣ ዲዛይንና ሱፕርቪዥን አገልግሎት የመንገድ ህንፃ ሰራዎች ዲዛይንና ሱፕርቪዥን አገልግሎት የንግድና ኢንቨስትመንት የማማከር አገልግሎት የአካባቢ ኦዲት አጠባበቅ ተፅዕኖ ግምገማ ጥናት ፣ ስልጠናና ምርምር ዘርፍ በተሟላና ጥራቱን በጠበቅ ደረጃ አገልግሎቶችን እንሰጣለን