የኩባንያችን ሰራተኞችና የማኔጅመንት አባላት በኩባንያው ግቢ ውስጥ ከ150 በላይ የዛፍ ችግኞች ተከላ ስራ አከናወኑ

የጢስ እሳት ውኃ ስራዎች ኃ/የተ/ግል ማህበር ሰራተኞችና የማኔጅመንት አባላት በኩባንያው ግቢ ውስጥ ከ150 በላይ  የዛፍ ችግኞች ተከላ ስራ በዛሬው እለት ማለትም 25/10/2011 ዓ.ም አከናውነዋል፡፡

በፕሮግራሙ ከኩባንያው አመራሮችና ሰራተኞች በተጨማሪ በእለቱ የተገኙ የኩባንያው ተገልጋዮችና የኪራይ ተሸከርካሪ ሾፌሮች የተሳተፉ ሲሆን የችግኝ ተከላ ፕሮግራሙ በታቀደው መሰረት እንዲከናወን ለተደረገው የጋራ ርብርብ ምስጋና የቀረበ ሲሆን በቀጣይም እድገታቸውን መከታተልና እንክብካቤ ማድረግ የሚጠበቅ መሆኑ ተገልጿል፡፡

’’ ዛፎችን በስራ ቦታዎችና በመትከልና በመንከባከብ  የሙቀት መጨመርን እንከላከል’’ የፕሮግራሙ መልእክት ነው፡

 

 

Hits: 10528

Who's online

We have 218 guests and no members online

HOT NEWS

Similar Items