የጢስ እሳት ውኃ ስራዎች ኃ/የተ/ግል ማህበር ሰራተኞች በኩባንያው ግቢ ውስጥ የችግኞች ተከላ ሊካሄድ ነው

የጢስ እሳት ውኃ ስራዎች ኃ/የተ/ግል ማህበር ሰራተኞች በኩባንያው ግቢ ውስጥ 200 በላይ የተለያዩ የዛፍ ችግኞችን ለመትከል በቅርብ ቀናት ውስጥ ፕሮግራም የተያዘ ሲሆን ለዚህም የሚያስፈልጉ የጉድጓድ ቁፋሮና የዛፍ ችግኝ አቅርቦት ስራ ተከናውኗል፡፡

በመሆኑም በፕሮግራሙ የኩባንያው አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት በጋራ የተዘጋጁ ችግኞችን የሚተክሉ ሲሆን በቀጣይም እነዚህን ችግኞች የመንከባከብ ስራ የሚሰራ ይሆናል፡፡

’ ዛፎችን በስራ ቦታዎችና በመትከልና በመንከባከብ  የሙቀት መጨመርን እንከላከል’’ የፕሮግራሙ መልእክት ነው፡፡

ሰኔ 20 /2011 ዓ.ም.

 

Who's online

We have 99 guests and no members online

Similar Items